የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና ማልጠኛ ማእከል በተለያዩ የቡና ሙያዎች ላይ የሰለጠኑ ተማሪዎችን አስመርቀ፡፡
ግንቦት 05/2018 -ኢ/ቡ/ሻ/ ባለስልጣን በኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ስር የሚገኘው የቡና ማሰጠኛ ማእከል ለ16ኛ ጊዜ በባሬስታ፣ በቡና ቅምሻ፣ በቡና ግብይትና ዶክመንቴሽን እና እና በቡና መቁላት ሙያዎች 119 ሰልጣኞችን በዋናው መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ አስመርቋል፡፡ በምረቃው ላይ ክቡር ዶክተር አዱኛ ደበላ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር፣ ክቡር አቶ ሻፊ ኡመር የገበያ ልማትና ቁጥጥር …
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና ማልጠኛ ማእከል በተለያዩ የቡና ሙያዎች ላይ የሰለጠኑ ተማሪዎችን አስመርቀ፡፡ Read More »









